|
ከዓለም ጥንታዊ ፊደላትና
ቋንቋዎች መካከል ግዕዝ ኣንዱ ነው። የኢትዮጵያ
ኮምፕዩተሮችና ሶፍትዌር ኩባንያ ግዕዝን በኮምፕዩተር መጠቀም
እንዲቻል በ፲፱፻፸፬ ዓ.ም. የጀመረው ስለተሳካ
ሞዴት፣
ኢትዮወርድ፣
ግዕዝኤዲት እና የመሳስሉትን ፕሮግራሞች
ለገበያ ሲያቀርብ ቆይቷል። በ፲፱፻፹፯
ግዕዝን ወደ ኢንተርኔት ወስደናል። በ፲፱፻፹፭
ለዊንዶውስ የሠራነውን ኢትዮኤዲት ወይም የ፲፱፻፹፯
ግዕዝኤዲት
ገዝተው ከሆነ
እናመሰግናለን።
ግዕዝን ኮምፕዩተር ላይ
ከኢንተርኔት ለማንበብና ለመውስድ ፊደላቱ ኮምፕዩተሩ ላይ መኖር ኣለባቸው። ኣለበለዚያ ዝብርቅርቅ የላቲን ፊደላት
ሆነው ይታያሉ። የግዕዝ ፊደላቱ ሳጥን የመሳሰሉ
ሥዕሎች ሆነው ከታዩ ገጹን ኮፒ ኣድርጎ
ከእዚያ
http://freetyping.geezedit.com ገጽ ላይ በመለጠፍ ማንበብ ይቻላል። የእዚህ የነፃ
ግዕዝኤዲት ገጽ ዋና ጥቅም ያለ ምንም የኪቦርድ ፕሮግራም
ወይም የግዕዝ ፊደል
ሳያስፈልግ ኢንተርኔት ላይ በነፃ በዊዶውስና ማክ ኮምፕዩተሮች ለመክተብ ነው። እያንዳንዱ የዓማርኛ
ፊደል ከሁለት መርገጫዎች ባልበለጡ የሚከተበው በኣዲስና
የፈጠራ ባለመብትነት (ፔንዲንግ ፓተንት)
እየተጠበቀ በኣለ ኣዲስ የቴክኖሎጂ
ግኝት ነው።
ብዛታቸው ከ563 በላይ በሆነው
የግዕዝ ቀለሞች ልክ እንደ እንግሊዝኛው ለመጻፍና እንዲሁም ኢንተርኔት ላይ ለመክተብና ቃላት ለመፈለግ ግን
ኣዲሱን
ግዕዝኤዲት
፪
ሶፎትዌራችንን
ከእዚሁ መግዛት ያስፈልጋል። ግዕዝኤዲት
የዩኒኮድ ፊደላትን የሚቀበሉ የተለያዩ ፕሮግራሞች ውስጥ እያንዳንዱን የግዕዝ ፊደል፣ ምልክት፣ ኣኃዝና ማዜሚያ
ከሁለት መርገጫዎች በላይ መጠቀም ሳያስፈልግ ዊንዶውስ ኤክስፒ፣ ዊንዶውስ ቪስታ እና ዊንዶውስ 7 ውስጥ
ያስከትባል።
እዚህ
ኢትዮፒክ.ኮም (Ethiopic.com)
ድረ ገጽና ኣጓዳኞችም ስለ ኢትዮጵያ፣ ግዕዝና ሌሎች ጠቃሚ ነገሮች ሊገኙ ይችላሉ።
ግዕዝኤዲት
፪ (፳፻፪)
ግዕዝኤዲት ዜናዊ መግለጫ
|
|
Ethiopic or Geèz
(ግዕዝ) is one of the ancient
languages
and
alphabets. Since 1982 we have been pioneering the
computerization of this Ethiopian alphabet and Ethiopian
Computers & Software of Colorado has released
ModEth,
EthioWord,
GeezEdit and related software. We have been online in
Amharic and English since 1995. If you have used our 1993 EthioEdit
or the 1994 GeèzEdit for Windows, we appreciate your loyalty.
The Ethiopic characters
appear as gibberish Latin unless you have one of the Geez fonts.
If boxes appear, copy the document and paste it on the page at
http://freetyping.geezedit.com. The purpose of this free typing
GeezEdit page is
for typing in Amharic on the internet without downloading keyboard
drivers and fonts on Windows and Mac computers. Amharic characters
are rendered with a new and simple patent pending two
keystrokes technology.
If you are
interested in typing the more than 563 Ethiopic characters just like English, post and search for
Ethiopic documents, you have to buy our new commercial
GeezEdit 2 program. It works in
numerous Unicode compliant applications in Windows XP, Windows
Vista and Windows 7 with no more than two keystrokes per character.
While you are here enjoy our pages and links to Ethiopia, Ethiopic
and other sites.
GeezEdit 2 (2010)
GeezEdit News Release
|