GeezEdit Online Page Testimonials
ይህ ጽሑፍ የተጻፈው በግእዝ ኤዲት ሶፍትዌር በመጠቀም ነው። ማንኛውንም በአማርኛ ፅሁፍ ለመጻፍ ይኽንን በነፃ በመጠቀም መገልገል በመቻላችን፣ ዶክተር አበራ ሞላን እናመሰግናለን። እስካሁን ካየኋቸው በኮምፒውተር የአማርኛ መክተቢያ ሶፍትዌር ግእዝ ኤዲትን የሚስተካከል አላገኘሁም። አሁንም እንደገና ዶክተር አበራ ሞላን ከልብ አመሰግናለሁ።ወደፊት በይበልጥ በግእዝ ኤዲት ሶፍትዌር ስጠቀም የበለጠ ተጨማሪ ጠቃሚ አስተያየት ለመስጠት እሞክራለሁ።ይልማከሳን ሖሴ፣
Dr. Aberra:
ይኸው አማርኛ ፍፁም ተዘጋጅታ
ቋንቋ ተመርኩዛ ባሕልን አሳክታ
መሀይም እንዲማር ሁሉን ባአማርኛ
ልመናውን እንኳን ሳይሆን ፈረንጅኛ
ገንዘብ ዓምላክ ሆኖ በዘመናችን
ለካአሉ ምርጡዎች ብላሽ የሚሉን
ጨለማ ውስጥ ያለህ በሌብነት ሥራ
አንብበህ ተረዳ ከዶክተር አበራ!
Best Regards,
Hapte Michael Kassa
(Chicago)
Y. Gishen
A Graphic Artist and photographer by profession
www.GoodMorningEthiopia.com
www.Eyesus.com
Easy to understand and easy to use with all the requirements for Amharic typing.
Thumbs up!
Yared Legal Services, LLC
yaredlegalsvcs@q.com
=
|
||||||||||
Dear Dr Aberra,
Thank you so much for the message and I must say that it is very
exciting to hear from you after such a long time.
I just had a look at the page you sent me and it is a fabulous program
indeed. Very impressive and long overdue. You have finally done it and
I am truly impressed. I am very proud of you Dr Aberra – this means so
much for generations of Ethiopians to come.
I love your work!
B.K.
የኢትዮጵያ ኮምፕዩተሮችና
ሶፍትዌር
Ethiopian Computers & Software
9781 W.
Fremont Pl.
Littleton, Colorado 80128, USA
303-972-2186
E-mail: Ethiopian@aol.com or Geezedit@aol.com

ኢ-ሜይል | Ethiopian@aol.com | Top ወደላይ
© ABSHA/ECS 1985-2010 (መብት) የኢትዮጵያ ኮምፕዩተሮችና ሶፍትዌር፣ ፲፱፻፸፯-፳፻፪ ዓ.ም.