| |
|
|
|
NEWS
Ethiopian
Rally in Canberra, Australia, July 8, 2005
Ethiopian
Review / aty[yn
r`w
Bknbr / awstrly
Y'ml 1 Qn
Yaty[ywyn
Slf
BTKtty Bsdst
wn wn Yawstrly
KTmc Bmnr aty[ywyn
IR-Wyn Slmw
Slfc skhd MSnBtCw
ytWsl# Bawstrly
YmGo
aty[ywyn yhnn YWGn
agrNtCwn BMQUl ]rb
'ml 1
Qn
Bwn KTmw knbr
Dmq Yaty[ywyn Slmw
Slf akhDwl#
yh
Slf BTLy YTZgJw2
B]Lm aQf DRj
BamRk@ Bawrp an
Bllcm akbbwc YTQnjt
YTqwm Slf akl
BMhn NBr# Slfn
yZgjt@ ‘dmkrs Laty[y
Ydgf bdn’ BmlBrn^
‘Yaty[y
kmnt B`ktry’n^^ Yqnjtn 'bRt
Ydgf bdnc Bsdn
Bgr
NBr#
Bbz Mt
YmqUr aty[ywyn Ksdnn
mlBrn KTmc Bgl
Mknwcn Bawtbsc NBr
WD knbr TgZw
YDRst# aty[ywyn
Slmw
SlfCwn YJMrt Bawstrly
Ywx gdy mnstr
'ni
ft Lft
shn@ Qnn ml
sul YwLw znbn
brd sygdCw
KUwt
amst S]t Jmr
MFkrcnn Mzmrcn
sySm
qyTwl#
SlFoc kSmwCw
MFkrc wsu2 YmKTlt
yGoBtl@
MLs Gdy
Nw
Yaty[y 'zb
dmi yKBr
YTxBRBR Ymrx
wut anQBlm
YWGnccnn Dm
yFSs Lfrd yqRb
The
EPRDF government is terrorizing the people
We
condemn state terrorism
Free
political prisoners
One
country, one people
aty[ywyn Lawstrly
Mng.t YTZgJwn Dbdb
BTWkycCw
amkyNt aqrBwl#
Yawstrlyn
Ywx gdy mnstr
WkLw
Dbdbwn YTQBltn
LSlFow nggr yDRgt
Yafrk kfl ;lf
mnstr brnDn drn
shn2 asCwm “Yaty[yn
hnt Bulq
BMKtTl
ly Nn# bstchnm
BmGb anwqLn# Mlaktcchnm
Yawstrly Mng.t tkRt
BMsUt BmQuLw smnt
Katy[y
Mng.t gr
LMNgGr WD ads
aBb TWky anDmlk
astwqchwLh” bLwl#
aty[ywyn SlFocm
BMQUl WD anglz
ambs^ amRk
ambs^
andhm awrp ynYn
i/btc BMhd
TMssy Dbdbwcn
syQrb@
YYi/btcm bL.lunc
YSlFocn TWkyc aNggRwl#
Slmw SlFow
Kly BTUQst btwc
L.st S]t yhl
TZwwr
Mlaktcn
kSm
Bhl^ tgln LWDftm
aUnkr LMQUl
BMSmmt
YaLt knwn
Bskt
TUnql#
|
|
|
Ethiopian Rally
in Canberra, Australia, July 8, 2005
Ethiopian Review
በካምቤራ
/ አውስትራሊያ
የሓምሌ 1 ቀን
የኢትዮጵያውያን
ሰልፍ
በተከታታይ
በስድስት ዋና ዋና
የአውስትራሊያ
ከተሞች በሚኖሩ
ኢትዮጵያውያን
ጸረ-ወያኔ ሰላማዊ
ሰልፎች ሲካሄዱ
መሰንበታቸው
ይታወሳል።
በአውስትራሊያ
የሚገኙ
ኢትዮጵያውያን
ይህንኑ የወገን
አጋርነታቸውን
በመቀጠል አርብ
ሓምሌ 1 ቀን በዋና
ከተማዋ ካምቤራ
ደማቅ
የኢትዮጵያውያን
ሰላማዊ ሰልፍ
አካሂደዋል። ይህ
ሰልፍ በተለይ
የተዘጋጀው፡ በአለም
አቀፍ ደረጃ
በአሜረካ፤ በአውሮፓ
ና በሌሎችም
አካባቢዎች
የተቀናጁት የተቃውሞ
ሰልፍ አካል በመሆን
ነበር። ሰልፉን
ያዘጋጁት፤ "ዲሞክራሲ
ለኢትዮጵያ የድጋፍ
ቡድን" በሜልበርን፤
"የኢትዮጵያ ኮሙኒቲ
በቪክቶሪያ" ና፤
የቅንጅትና ህብረት
የድጋፍ ቡድኖች
በሲድኒ በጋራ
ነበሩ።
በብዙ
መቶ የሚቆጠሩ
ኢትዮጵያውያን
ከሲድኒና ሜልበርን
ከተሞች በግል
መኪናዎችና
በአዎቶብሶች ነበር
ወደ ካምቤራ ተጉዘው
የደረሱት።
ኢትዮጵያውያኑ
ሰላማዊ ሰልፋቸውን
የጀመሩት
በአውስትራሊያ የውጭ
ጉዳይ ሚኒስቴር
ህንጻ ፊት ለፊት
ሲሆን፤ ቀኑን ሙሉ
ሲጥል የዋለው
ዝናብና ብርድ
ሳያግዳቸው ከጠዋቱ
አምስት ሰአት ጀምሮ
መፈክሮችንና
መዝሙሮችን ሲያሰሙ
ቆይተዋል። ሰልፈኞቹ
ካሰሙዋቸው መፈክሮች
ውስጥ፡ የሚከተሉት
ይገኙበታል፤
መለስ
ገዳይ ነው
የኢትዮጵያ
ህዝብ ድምጽ ይከበር
የተጭበረበረ
የምርጫ ውጤት
አንቀበልም
የወገኖቻችንን
ደም ያፈሰሱ ለፍርድ
ይቅረቡ
The EPRDF
government is terrorizing the people
We condemn state
terrorism
Free political
prisoners
One country, one
people
ኢትዮጵያውያኑ
ለአውስትራሊያ
መንግስት
የተዘጋጀውን ደብዳቤ
በተወካዮቻቸው
አማካይነት
አቅርበዋል። የአውስትራሊያን
የውጭ ጉዳይ
ሚኒስቴር ወክለው
ደብዳቤውን
የተቀበሉትና
ለሰልፈኛው ንግግር
ያደረጉት፡ የአፍሪካ
ክፍል ሃላፊ
ሚኒስቴር ብሬንደን
ዶራን ሲሆኑ፡
እሳቸውም "የኢትዮጵያን ሁኔታ
በጥልቅ በመከታተል
ላይ ነን።
ብሶታችሁንም በሚገባ
እናውቃለን።
መልእክቶቻችሁንም
የአውስትራሊያ
መንግስት ትኩረት
በመስጠት በሚቀጥለው
ሳምንት ከኢትዮጵያ
መንግስት ጋር
ለመነጋገር ወደ
አዲስ አበባ ተወካይ
እንደሚልክ
አስታውቃችሁዋለሁ"
ብለዋል።
ኢትዮጵያውያን
ሰልፈኞቹም በመቀጠል
ወደ እንግሊዝ
ኤምባሲ፤ አሜረካ
ኤምባሲ፤ እንዲሁም
አውሮፓ ዩንየን
ጽ/ቤቶች በመሄድ
ተመሳሳይ
ደብዳቤዎችን
ሲያቀርቡ፡
የየጽ/ቤቶቹም
ባለስልጣኖች
የሰልፈኞቹን
ተወካዮች
አነጋግረዋል።
ሰላማዊ
ሰልፈኛው ከላይ
በተጠቀሱት ቦታዎች
ለሶስት ሰአት ያህል
ተዘዋውሮ
መልእክቶቹን ካሰማ
በሁዋላ፤ ትግሉን
ለወደፊትም አጠናክሮ
ለመቀጠል በመሰማማት
የእለቱ ክንውን
በስኬት ተጠናቆአል።
http://www.ethiopic.com/unicode/aids_in_amharic_geezedit_unicode.htm
atypk.km
a-ml
w aberra@ethiopic.com
w Top
WDly
©
1985-2005 ABSHA/ECS 1Mbt2
19077-19097
]!m!
Yaty[y
kmpyTrcn
sftwr